ነዋሪዎችና የአነስተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች እንዴት መርዛማ ውጋጃቸውን በአግባቡ ማስወገድ እንዳለባቸው፣ መርዛማነታቸው አነስተኛ የሆኑ ምርቶችን መጠቀም እንዳለባቸውና ሌሎች ተያያዥ ርእሰ ጉዳዮችን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት መደወል ይችላሉ።
ሰዓታት
ሰኞ - ቅዳሜ፥ ከ 9 a.m. to 5 p.m. (ከበዓላት ውጪ)
የ ሃዝ ዌስት (Haz Waste) የእገዛ መስመር
206-296-4692*